የጋራ መረዳጃ ማህበር Supporting our community — over 1,000 members strong.

CEC Edir is a non-profit under the Colorado Ethiopian Community, providing burial assistance and financial help to families during times of crisis — including bereavement, illness, unemployment, and disability.

ዓላማችን በኮሎራዶ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን በሐዘን፣ በሕመም፣ በሥራ አጥነትና በአካል ጉዳት ጊዜ በክብር የቀብር ሥነ-ሥርዓትና በገንዘብ ድጋፍ እርስ በርስ እንዲረዳዱ ማድረግ ነው።

About Us · ስለ እኛ

We are a non-profit organization dedicated to serving the Ethiopian community in Colorado. Our mission is to enhance the quality of life for our members through family services, community programs, and partnerships.

የዕድሩ ዋና ዓላማ አባላት ወይም የአባል ቤተሰብ በሞት በሚለዩበት ጊዜ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ማስፈጸሚያ ወጪን መሸፈንና በችግር ጊዜ እርስ በርስ መረዳዳት ነው።

Our History · ታሪካችን

CEC was reestablished in 2016 by concerned Ethiopians living in Denver, Colorado, uniting three previously existing Ethiopian Community Associations. Our roots trace back to 1992, when the first association was established. The old organization was dissolved and new management took over to address the real problems facing our community.

Organizational Structure · አደረጃጀት

The Edir operates with its own bylaws and leadership — a finance accountant, treasurer, chairman, and public relations officer. It was organized with guidance from guests from Dallas, who shared their experience in establishing its structure. Every July, CEC Edir celebrates Family Day, fostering community spirit and unity.

Future Plans · የወደፊት እቅድ

CEC Edir plans to establish a Community Center in cooperation with the Colorado Ethiopian Community, further strengthening our ability to serve and support our members.

Our Parent Organization · የእናት ድርጅታችን

CEC Edir operates under the Colorado Ethiopian Community, the non-profit serving Ethiopians and Ethiopian-Americans across Colorado.ዕድራችን በኮሎራዶ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ (ኮሙኒቲ) ስር የሚተዳደር ነው።

Visit the Colorado Ethiopian Community [ኮሙኒቲውን ይጎብኙ] →
Ethiopian community elders gathered in a sunlit community hall

Our Services [የአባልነት ዓይነቶች]

ከሚከተሉት ውስጥ የእርስዎን ፕላን ይምረጡ!Choose the membership plan that fits your family.

ባልና ሚስት ከልጆች ጋር

Family with kids

$25/month

or $300/year

Covers a married couple and their dependent children living in the household.

  • የአባልነት መመዝገቢያ (ለአንድ ጊዜ ብቻ) $500.00One-time registration fee of $500.00
  • በኣደጋ ጊዜ የገንዘብ እርዳታ $15,000 ይሰጣል።$15,000 benefit paid in time of loss
  • ለመመዝገብ የኮሎራዶ ነዋሪነት መታወቂያ መቅረብ አለበት።Colorado residency ID required to register
  • የእድሩን ጥቅም ለማግኘት አዲስ አባል 6 ወር መቆየት አለበት።New members wait 6 months before benefits apply
  • የእድር አባል ሆኖ የኮሙኒቲ አባል መሆን ይችላል።Edir members may also join the Community
  • ማንኛውንም ኮምዩኒቲ አገልግሎት ያገኛል።Access to all community services

አዲስ ተመዝጋቢ የ6 ወሩን ከፍሎ ለመመዝገብ፦ 6 × $25 = $150 + $500 = $650.00

አዲስ ተመዝጋቢ የዓመቱን ከፍሎ ለመመዝገብ፦ 12 × $25 = $300 + $500 = $800.00

Application / ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ
ብቸኛ የሆኑ ከልጆች ጋር

Single with kids

$20/month

or $250/year

For a single parent and their dependent children living in the household.

  • የአባልነት መመዝገቢያ (ለአንድ ጊዜ ብቻ) $500.00One-time registration fee of $500.00
  • በኣደጋ ጊዜ የገንዘብ እርዳታ $15,000 ይሰጣል።$15,000 benefit paid in time of loss
  • ለመመዝገብ የኮሎራዶ ነዋሪነት መታወቂያ መቅረብ አለበት።Colorado residency ID required to register
  • የእድሩን ጥቅም ለማግኘት አዲስ አባል 6 ወር መቆየት አለበት።New members wait 6 months before benefits apply
  • የእድር አባል ሆኖ የኮሙኒቲ አባል መሆን ይችላል።Edir members may also join the Community
  • ማንኛውንም ኮምዩኒቲ አገልግሎት ያገኛል።Access to all community services

አዲስ ተመዝጋቢ የ6 ወሩን ከፍሎ ለመመዝገብ፦ 6 × $20 = $120 + $500 = $620.00

አዲስ ተመዝጋቢ የዓመቱን ከፍሎ ለመመዝገብ፦ 12 × $20 = $240 + $500 = $740.00

Application / ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ
ባልና ሚስት ብቻ ከሆኑ

Husband & Wife only

$20/month

or $240/year

For a married couple with no dependent children registered.

  • የአባልነት መመዝገቢያ (ለአንድ ጊዜ ብቻ) $500.00One-time registration fee of $500.00
  • በኣደጋ ጊዜ የገንዘብ እርዳታ $15,000 ይሰጣል።$15,000 benefit paid in time of loss
  • ለመመዝገብ የኮሎራዶ ነዋሪነት መታወቂያ መቅረብ አለበት።Colorado residency ID required to register
  • የእድሩን ጥቅም ለማግኘት አዲስ አባል 6 ወር መቆየት አለበት።New members wait 6 months before benefits apply
  • የእድር አባል ሆኖ የኮሙኒቲ አባል መሆን ይችላል።Edir members may also join the Community
  • ማንኛውንም ኮምዩኒቲ አገልግሎት ያገኛል።Access to all community services

አዲስ ተመዝጋቢ የ6 ወሩን ከፍሎ ለመመዝገብ፦ 6 × $20 = $120 + $500 = $620.00

አዲስ ተመዝጋቢ የዓመቱን ከፍሎ ለመመዝገብ፦ 12 × $20 = $240 + $500 = $740.00

Application / ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ
ብቸኛ የሆነ

Single

$15/month

or $180/year

For an individual member registering on their own.

  • የአባልነት መመዝገቢያ (ለአንድ ጊዜ ብቻ) $500.00One-time registration fee of $500.00
  • በኣደጋ ጊዜ የገንዘብ እርዳታ $15,000 ይሰጣል።$15,000 benefit paid in time of loss
  • ለመመዝገብ የኮሎራዶ ነዋሪነት መታወቂያ መቅረብ አለበት።Colorado residency ID required to register
  • የእድሩን ጥቅም ለማግኘት አዲስ አባል 6 ወር መቆየት አለበት።New members wait 6 months before benefits apply
  • የእድር አባል ሆኖ የኮሙኒቲ አባል መሆን ይችላል።Edir members may also join the Community
  • ማንኛውንም ኮምዩኒቲ አገልግሎት ያገኛል።Access to all community services

አዲስ ተመዝጋቢ የ6 ወሩን ከፍሎ ለመመዝገብ፦ 6 × $15 = $90 + $500 = $590.00

አዲስ ተመዝጋቢ የዓመቱን ከፍሎ ለመመዝገብ፦ 12 × $15 = $180 + $500 = $680.00

Application / ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ

By-laws [መተዳደሪያ ደንብ]

The rules that govern membership, contributions, and benefits of the Edir. አባልነትን፣ መዋጮንና ጥቅማ ጥቅሞችን የሚመሩ ደንቦች።

አባልነት · Membership
Open to Ethiopians and Ethiopian-Americans living in Colorado, subject to a registration fee and monthly contribution.በኮሎራዶ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ክፍት ነው።
መዋጮ · Contributions
Dues are paid through the member portal and must be current for benefits to apply.መዋጮ በአባላት መግቢያ በኩል ይከፈላል፤ ጥቅሙን ለማግኘት ወቅታዊ መሆን አለበት።
ጥቅም · Benefits
Financial assistance toward burial costs in Colorado or repatriation of remains to Ethiopia.በኮሎራዶ ለቀብር ወይም አስከሬንን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ የገንዘብ ድጋፍ።

Pay Edir [የዕድር ክፍያ]

የእድር የአባልነት ክፍያዎን ለመክፈል በዓመት ሁለት ጊዜ የክፍያ ኢንቮይስ በሰጡን ኢሜል አማካኝነት ይላካል። የተላከሎትን የኢንቮይስ ሊንክ ተጭነው የየወሩን የአባልነት ክፍያ መክፈል የአባልነት ግዴታዎ ነው። ተጨማሪ መብትና ግዴታዎን ለማወቅ የእድሩን መተዳደሪያ ደንብ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ክፍያዉ በአሥር ቀናት ውስጥ ካልደረሰን፣ በመተዳደሪያ ደንባችን መሠረት ተጨማሪ አሥር ቀናት በመስጠት ከ$25 የመቀጫ ክፍያ ጋር መክፈል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። በነዚህ ቀናት ውስጥ ክፍያውን ካልፈፀማችሁ ከማህበሩ መሰናበትን እንደሚያስከትል ልናሳስባችሁ እንወዳለን።

የክፍያውን አፈፃፀም ለማቅለል በስልክ ቴክስት መላክ የጀመርን መሆኑን እየገለጽን፣ ክፍያውን በቀጥታ ከስልካችሁ ላይ መክፈል የምትችሉ መሆኑንም እንገልጻለን።

Log In · PAY EDIR Payments

በኦንላይን መክፈል የማይችሉ ከሆነ የእድሩ ቢሮ በአካል በመገኘት መክፈል ይችላሉ፦

CEC Edir Office
1450 S Havana St, Suite #308
Aurora, CO 80012
ሶስተኛ ፎቅ፣ የቢሮ ቁጥር 308

ሁሉም የእድሩ አመራሮች በፈቃደኝነት የሚያገለግሉ በመሆናቸው ወደ ቢሮ የሚመጡ ከሆነ እባክዎን ቀደም ብለው ቀጠሮ እንዲይዙ እንመክራለን፤ እናመሠግናለን።

Get Involved [ይሳተፉ]

Volunteer with CEC Edir — help organize events, register members, or share your professional expertise.ስለ ድርጅታችንና ዝግጅቶቻችን ለሌሎች በማሳወቅ ማህበረሰቡን ያሳትፉ።

Family Day Event Organizing

የቤተሰብ ቀን ዝግጅት ማዘጋጀት

Help plan and execute our Family Day event, coordinating activities, vendors, and entertainment.

Skills: Organizational skills, creativity, teamwork

Sign up [ለመመዝገብ]

Registering Members

አባላትን መመዝገብ

Assist with registration — managing the desk, online systems, and answering attendee questions.

Skills: Communication, customer service, attention to detail

Sign up [ለመመዝገብ]

Professional Advice

የሙያ ምክር

Offer your professional expertise to support our events and organizational activities.

Skills: Professional expertise in relevant fields

Sign up [ለመመዝገብ]

Memorial Notices [ዜና እረፍት]

Honoring our community members who have recently transitioned. በቅርቡ ያረፉ አባላትን እናስታውሳለን።

View all notices [ሁሉንም ይመልከቱ]

Abebe Tesfaye · አበበ ተስፋዬ

Service held on October 12, 2025 at 10:00 AM

የቀብር ሥነ-ሥርዓት ጥቅምት 2፣ 2018 ዓ.ም. ተፈጽሟል

Marta Wolde · ማርታ ወልዴ

Service held on September 28, 2025 at 2:00 PM

የቀብር ሥነ-ሥርዓት መስከረም 18፣ 2018 ዓ.ም. ተፈጽሟል